Logo
Adey S6
አስገራሚ ጊዜያት በአቦል ቲቪ – አቦል ቲቪ Image : 508
አደይ እና አቤል ይጋባሉ – አደይ Image : 295
አደይ እና አቤል ይጋባሉ – አደይአቶ ታደሰ የኩርኩሪት ሊቀ-መምበር ይሆናሉ። አደይ እና አቤል ይጋባሉ። አደይ እና አቤል ከልጆቻቸው ጋር ወ/ሮ ሮማን እና አቶ ግርማን ለማግኘት ይሄዳሉ። የአደይ ታሪክ ይፈጸማል።
የአደይ ምርጥ አፍታዎች – ምዕራፍ 1 - 6 Image : 293
የአደይ ምርጥ አፍታዎች – ምዕራፍ 1 - 6በአደይ ድራማ አዝናኝ፣ አስቂኝ እና ልብ አንጠልጣይ ጊዜያት ይሄን ይመስሉ ነበር። አደይ ቴሌኖቬላ መጋቢት 21 ይጠናቀቃል፣ የመጨረሻው ክፍል እንዳያመልጥዎ በአቦል ቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 456 ከምሽቱ 2:30 ይከታተሉት!
አደይ እና አቤል ይጣላሉ – አደይ Image : 292
አደይ እና አቤል ይጣላሉ – አደይአቤል እና አቶ ታደሰ ከአደይ ጋር በታሪኩ ምክንያት ይጣላሉ። ምዕራፍ ወ/ሮ ሮማንን ሆና በህወታቸው ታሪክ ፊልም ላይ እንደምትተውን ለሁንአንተ ትነግረዋለች።
አቶ ግርማ አቤልን ይመክሩታል – አደይ Image : 287
አቶ ግርማ አቤልን ይመክሩታል – አደይራሄል፣ ህሊናን አሹ አጠገብ እንዳትደርስ ታስጠነቅቃታለች። የኩርኩሪት አስተዳዳሪዎች አዲስ ከንቲባ ለመምርረጥ ይዘጋጃሉ። አቶ ግርማ ሁንአንተን ስለ አቤል ያናግሩታል። ለማ በፀጋው እንዲረዳው ለማሳመን ይሞክራል። ምዕራፍ አሹን ትመክረዋለች።
አቤል አደይን ለማናገር ይሞክራል – አደይ Image : 281
አቤል አደይን ለማናገር ይሞክራል – አደይፍርኑሴ ማርገዟን ለአቶ ታደሰ እና ዝናሽ ታሳውቃቸዋለች። ጫማዬ ስራውን ይለቃል። ቁምላቸው፣ አቶ ታደሰ የኩርኩሪት ሊቀመምበር እንዲሾሙ ሀሳቡን አቀረበ።
አቶ ግርማ አቤልን ያፈላልጋሉ – አደይ Image : 276
አቶ ግርማ አቤልን ያፈላልጋሉ – አደይጫማዬ የቹቹን በደል ይደርስበታል። ቁምላቸው ወደ ስራው መመለስ ይፈልጋል። አኩዬ አልታሰብን ወደቤታቸው ይወስዱታል። አቶ ግርማ ካለአቤል ወደቤት ላለመመለስ ይወስናል። አቤል፣ አደይ ከቤት መውጣቷን ይሰማል።
አደይ ትሰክራለች – አደይ Image : 267
አደይ ትሰክራለች – አደይአደይ ሰክራ ለወ/ሮ ሮማን ስሜቷን ትናገራለች። አቤል ከቤት ጠፍቶ ሁንአንተ ጋር ይሄዳል። ጫማዬ በኩርኩሪት ውስጥ የተከሰተ ግድያ ይመረምራል። አልታሰብ ከአቶ ታደሰ እና ዝናሽ ጋር መኖር ይጀምራል።
ቁምላቸው ከጫማዬ ጋር ይጣላል – አደይ Image : 261
ቁምላቸው ከጫማዬ ጋር ይጣላል – አደይበፀጋው እና ፍርኑሴ በሰርጋቸው ምክንያት ይጣላሉ። ቢኒያም ትብለጥን በቀረጻ ይረዳታል። አቤል ለወ/ሮ ሮማን ኩላሊቱን መስጠቱም ሁንአንተ ይሰማል።
አደይ አቤልን ታፈላልገዋለች – አደይ Image : 256
አደይ አቤልን ታፈላልገዋለች – አደይአቶ ታደሰ እና ዝናሽ በጠንቋዩ ምክንያት ይጣላሉ። የአምዴ ቤተሰብ ስለሜሮን እቅድ ከፅጌሬዳ ይሰማሉ። ማርኮን ስለሜሮን ያለውን መረጃ ለፖሊስ እንዲያሳውቅ ይገደዳል። ፅጌሬዳ የአምዴ ቤት ውስጥ ትታሰራለች።
አስገራሚ ጊዜያት በአቦል ቲቪ – አቦል ቲቪ