ዋና
ቪዲዮዎች
አጫዋች ዝርዝሮች
More
ቪዲዮ
አስቴር ረቂቅን ትረዳታለች – የረቂቅ መንገድ
አባተ ዳግምን በፖሊስ ማስፈለግ አይፈልግም። አስቴር የረቂቅን ድርሻ የእራሷ ለማድረግ ትሞክራለች።
ቪዲዮ
እንቆጳ ከእናት እና አባቷ ጋር እራት ትበላለች – አፋፍ
አዲስ እንቆጳ እህቱ እንዳልሆነች ያውቃል። አብዮት እና እስከዳር ስላለፈው ህይወታቸው ያወራሉ።
ቪዲዮ
መክሊት ፍትህ ታገኛለች – ሐምዛ
አጥናፍ ትሞታለች። መክሊት የመኳንንትን ልጅ ወልዳ ከክንዴ ጋር መኖር ትጀምራለች።
ቪዲዮ
እስከዳር የአንጎል እጢ እንዳለባት ይጋለጣል – አፋፍ
ማዕረግ የሞተው እስከዳር እንደታመመች በማወቁ እንደሆነ ታውቃለች። እስከዳር ዜናን ታስደበድበዋለች።
ቪዲዮ
አቶ ገዛህኝ ረቂቅን የጂኤፍ የጋራ ባለቤት ያደርጓታል – የረቂቅ መንገድ
አስቴር በጂኤፍ አስተዳደር ላይ ምንም መብት እንደሌላት አቶ ገዛህኝ ያሳውቋታል።
ቪዲዮ
አጥናፍ መክሊት ከልጇ ማርገዟን ታውቃለች – ሐምዛ
አጥናፍ መኳንንት መክሊትን እንዲያስወግዳት ትነግረዋለች።
ቪዲዮ
የረቂቅ መንገድ ተዋናይ በ60 ሰከንድ ድራማውን ያብራሩታል – የረቂቅ መንገድ
የረቂቅ መንገድ ተዋናይ ድራማውን በ60 ሰከንድ ውስጥ ይነግሩናል።
ቪዲዮ
ረቂቅ ደቦልን ታታልለዋለች – የረቂቅ መንገድ
ደቦል ረቂቅ ስላታለለችው ይበሳጫል። ረቂቅ እና የሮም ይበልጥ ይቀራረባሉ።
ቪዲዮ
መኳንንት አየሁን በግድ ከቤተሰቧ ይወስዳታል – ሐምዛ
ደብሬ የአቻም የለውን ወንጀል ታጋልጣለች። ቅዱስ ከፍቅረኛው ጋር ይለያያል።
ቪዲዮ
እስከዳር ልጆቿን ታግታለች – አፋፍ
እስከዳር ሊያት እና ዳግምን ታግታቸዋለች። እስከዳር ትታመማለች።
ቪዲዮ
የማያውቀው ሰው ዳግምን ይከታተለዋል – የረቂቅ መንገድ
ረቂቅ ከአቶ ገዛህኝ ጀርባ ያለውን ምስጢር ለማግኘት ትነሳለች።
ቪዲዮ
በምክንያት አዲስ አስቂኝ ድራማ በአቦል – በምክንያት
አራት የዩኒቨርሲቲ ጓደኛሞች ከተመረቁ በኋላ አብረው መኖር ይጀምራሉ ግን አኗኗራቸው በጣም የተለያየ ነው።
ቪዲዮ
የምስኪኖቹ አራተኛ ምዕራፍ በአቦል – ምስኪኖቹ
በአዲሱ ምዕራፍ አማት እና ምራት አብረው መኖር ማቆም ይፈልጋሉ።
ቪዲዮ
አዲስ አክሽን ድራማ በአቦል – ሳባውያን
አንድ የሰላይ ቡድን የተሰረቀ ቅርስ ከሀገር ውስጥ ከመውጣቱ በፊት ለማመለስ ይሯሯጣል።
ቪዲዮ
የሩት እና አብረሀም ፍቅር ይፈተናል – ያለ‘ለት
ሩት ስለእራሷ ባወቀችው አዲስ ነገር ምክንያት ከአብረሀም ጋር የነበራትን ግንኙነት ታቋርጣለች።
ቪዲዮ
ፍርቱና ዜናን ከቤትዋ ታስወጣዋለች – አፋፍ
ሶፊያ በፍርቱና ቤት ትገረማለች። አዲስ እና ኢታንያ የእርግዝናውን ውጤት ያገኛሉ።
ቪዲዮ
ቢታንያ ከመሳይ ጋር መታረቅ ትፈልጋለች – የረቂቅ መንገድ
ቢታኒያ መሳይን ለማግባባት ትሞክራለች። ሰናይት የመኳንንት ሚስት መስላ እናቱን ታገኛለች።
ቪዲዮ
አየሁ ከቤተሰቧ ጋር ትገናኛለች – ሐምዛ
መክሊት አየሁን ከቤተሰቧ ጋር ታገናኛታለች። መክሊት ማርገዟን ታጋልጣለች።
ቪዲዮ
እስከዳር ዜናን ልትቀጣው ታፈላልገዋለች – አፋፍ
እስከዳር ዜናን ልትቀጣው ታፈላልገዋለች። ኢታንያ አዲስን ማናገር ትፈልጋለች።
ቪዲዮ
ሰራተኛ ፈልጉልን አስቂኝ ድራማ በአቦል ቲቪ
አዲሱ ሰራተኛ ፈልጉልን ድራማ ዘወትር ሰኞ ከምሽቱ 3፡00 በአቦል ቲቪ ይቀርባል። የሚዋደዱ ግን ሁሌም የማይግባቡ ጥንድ ዜና እና ሱዚ ሰራተኛ ሲያፈላልጉ ብዙ አጋጣሚዎች በአስቂኝ መንገድ ይገጥሟቸዋል።
ቪዲዮ
አቶ ገዛህኝ ረቂቅን እቤታቸው እንድትኖር ያዝዋታል – የረቂቅ መንገድ
አስቴር ስለ ሳራ ታውቃለች ነገር ግን የአቶ ገዛህኝ ውሽማ መሆኗን አላወቀችም።
ቪዲዮ
ጌቶች የክንዴ አባት መሆናቸው ይጋለጣል – ሐምዛ
ክንዴ አባቱ ጌቶች መሆናቸውን ይደርስበታል።
ቪዲዮ
አቶ ገዛህኝ መሳይን ከቤት ያስወጣዋል – የረቂቅ መንገድ
መሳይ ከአባቱ ይልቅ በሉን እና ልጁን ይመርጣል። አቶ ገዛህኝ በዚህ ይበሳጫል።
ቪዲዮ
ዜና እስከዳርን ይመታታል – አፋፍ
ፍርቱና ዜናን እንደማትፈልገው ትነግረዋለች። እስከዳር ማን ሰራተኞቿን እያስፈራራ እንደሆነ ታውቃለች።
Show more
24 Of 616