ሰራተኛ ፈልጉልን አስቂኝ ድራማ በአቦል ቲቪ
ቪዲዮ
01 ጁላይ
አዲሱ ሰራተኛ ፈልጉልን ድራማ ዘወትር ሰኞ ከምሽቱ 3፡00 በአቦል ቲቪ ይቀርባል። የሚዋደዱ ግን ሁሌም የማይግባቡ ጥንድ ዜና እና ሱዚ ሰራተኛ ሲያፈላልጉ ብዙ አጋጣሚዎች በአስቂኝ መንገድ ይገጥሟቸዋል።
ለመመልከት ይመዝገቡ