የግዛት ድራማ ገፀ-ባህሪያት የቤተሰብ ፍቅር፣ የሥልጣን ጥማት እና የፍትህ ፍለጋ ውስጥ ሰምጠው ይገኛሉ። የተፈሪን ቤተሰብ ህገወጥ ንግድ ለመምራት ትልቅ ፍልሚያ እየተካሄደ ነው። ማን በሥልጣን ላይ እንደሚቆይ፣ ማን እንደሚጋለጥ እና ማን ደግሞ ሁሉንም ነገር መስዋዕት እንደሚያደርግ እስክናይ ጓጉተናል።
እናንተስ አሁን ላይ የገጸ-ባህሪያቱን ማንነት ምን ያህል ታውቃላችሁ? እነዚህን ጥያቄዎች ይመልሱ እና መልስዎን በፌስብክ ገጻችን ኮሜንት ያድርጉ:
ስለገጸባህሪያቱ ያላችሁ እውቀት የእውነትም እየታየ ነው!
ትክክለኛዎቹን መልሶች በፌስቡክ ፖስቱ ኮሜንት ላይ ከአንድ ሳምንት በኋላ እናስቀምጣለን፣ እስከዛ ምርጫዎን አሳውቁን።
#ግዛት ዘወትር ከሰኞ - ረቡዕ ከምሽቱ 2:30 በ #አቦልቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 እንዳያመልጥዎ
በ #MyDStv አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://mydstv-thiane.onelink.me/ivCe/qpuy2sa6 እና በ DStv Stream App የሚወዱትን የአቦል ቲቪ ድራማዎች ይመልከቱ፡ http://tinyurl.com/bdh2j9ed