Logo

እነዚህን ጥያቄዎች መመለስ የሚችሉት እውነተኛ የአቦል ቲቪ ተመልካቾች ብቻ ናቸው!

ዜና
07 ሴፕቴምበር 2023
በ2015 ዓ.ም አቦል ቲቪ ታይተው የማይጠገቡ አስደሳች ይዞቶችን አቅርቧል። ስለ እነዚህ ዝግጅቶች ምን ያህል ያውቃሉ?
this or that - new year article

በ2015 አስቂኝ፣ አጓጊ እና አስገራሚ አቅርቦቶች በአቦል ቲቪ ቀርበዋል። እነዚህ ዝግጅቶች ደማቅ ገጸ ባህሪያትን እና ያልተጠበቁ ታሪኮችን ይዘው ቀርበው ነበር። እርስዎ የትኞች ትርኢቶች በፍቅር ተከታትለው ነበር? ጥያቄዎችን በመመለስ ይወቁ!

Salonu S1 poll
ሳሎኑ

በአቦል ቲቪ የቀረበው ኮሜዲ 'ሳሎኑ' ታሪኩ ስለ ምን ነበር?

Click here to make your selection
ጸጉርቤት ስለሚሰሩ ገጸ ባህሪያት ✂️
ትምህርት ቤት ስለሚያስተምሩ አስተማሪዎች 👩🏾‍🏫
Abol TV Gebreye & Agarochu PollBack 3000 x 1200 (1)
አጋሮቹ

'አጋሮቹ' የጥንዶች ውድድርን ያሸነፉት ጥንዶች ማን ናቸው?

Click here to make your selection
ሱመያ እና ይስሀቅ 💓
ሊሃ እና ሳም 🥰
Ende And S1 poll
አፋፍ ወይስ እንደ አንድ

አንዲት ሴት ከሚስጢራዊ ቡድን ጋር አብራ ለህዝብ ገንዘብ የበተነችበት ድራማ ምን ይባላል?

Click here to make your selection
አፋፍ
እንደ አንድ
Gizze S1 poll
ጋሽ ዝናው ወይስ ጀምበሩ

ለ20 አመታት ባልፈጸመው ወንጀል ምክንያት እስርቤት ቆይቶ የነበረው ገጸ ባህሪ ማን ነው?

Click here to make your selection
ጀምበሩ
ጋሽ ዝናው
Agafari S2 poll
አጋፋሪ ወይስ ጥንቅሹ

በጦር ጊዜ የሙታንን መንፈስ ማናገር ችሎታ ያገኘው ገጸ ባህሪ ማን ነው?

Click here to make your selection
አጋፋሪ
ጥንቅሹ
afaf s1 poll
ደራሽ ወይስ አፋፍ

በአንድ ተራራ ላይ የተገኘ ማዕድን ላይ የሚያጠነጥነው የአቦል ቲቪ ግዙፍ ቴሌኖቬላ ምን ይባላል?

Click here to make your selection
ደራሽ
አፋፍ

ዋው! ሁሉንም ጥያቄዎች መመለስ ከቻሉ የአቦል ቲቪ አንደኛ ተመልካች ነዎት። ትክክለኛ መልሶች እነዚህ ናቸው፣ ጸጉርቤት ስለሚሰሩ ገጸ ባህሪያት፣ ሊሃ እና ሳም፣ እንደ አንድ፣ ጀምበሩ፣ አጋፋሪ እና አፋፍ። መልስዎ የሚመሳሰሉ ከሆነ በጣም አድናቂዎ ነን!

አቦል ቲቪን በዲኤስቲቪ ቻናል 465 እየተከታተሉ አዝናኝ እና አስተማሪ ዝግጅቶቻችንን ያጣጥሙ!