Yerekik Menged
465
Drama
PG13
ዋና
ይመልከቱ
ያንብቡ
ይሳተፉ
ይበልጥ ይመልከቱ
አስቴር የረቂቅን ወንድም ታግተዋለች – የረቂቅ መንገድ
አቶ ገዛህኝ ረቂቅን በግድ ድርሻዋን ለማስመለስ ይሞክራል። አስቴር የረቂቅን ወንድም ታግታለች።
ረቂቅ የጂኤፍ ድርሻዋን መስጠት አትፈልግም – የረቂቅ መንገድ
አቶ ገዛህኝ የአስቴርን ወንጀል ይደርስበታል። ረቂቅ ጂኤፍን የእራሷ ለማድረግ ትወስናለች።
ረቂቅ ከእስር ቤት ገብታለች – የረቂቅ መንገድ
መርከብ የረቂቅን የጂኤፍ ድርሻ መውሰድ ይፈልጋል። ረቂቅ እስርቤት ትገባለች።
አስቴር የረቂቅን ወንጀል ለመደበቅ ትሞክራለች – የረቂቅ መንገድ
ረቂቅ ወንጀሏን ለፖሊስ መንገር ትፈልጋለች።
ዮሀንስ መሞቱን ቤተሰቡ ይሰማል – የረቂቅ መንገድ
አቶ ገዛህኝ ዮሃንስ መሞቱን ሰዎች ይጠቁሙታል።
አስቴር ረቂቅን ትረዳታለች – የረቂቅ መንገድ
አባተ ዳግምን በፖሊስ ማስፈለግ አይፈልግም። አስቴር የረቂቅን ድርሻ የእራሷ ለማድረግ ትሞክራለች።
አቶ ገዛህኝ ረቂቅን የጂኤፍ የጋራ ባለቤት ያደርጓታል – የረቂቅ መንገድ
አስቴር በጂኤፍ አስተዳደር ላይ ምንም መብት እንደሌላት አቶ ገዛህኝ ያሳውቋታል።
የረቂቅ መንገድ ተዋናይ በ60 ሰከንድ ድራማውን ያብራሩታል – የረቂቅ መንገድ
የረቂቅ መንገድ ተዋናይ ድራማውን በ60 ሰከንድ ውስጥ ይነግሩናል።
ረቂቅ ደቦልን ታታልለዋለች – የረቂቅ መንገድ
ደቦል ረቂቅ ስላታለለችው ይበሳጫል። ረቂቅ እና የሮም ይበልጥ ይቀራረባሉ።
የማያውቀው ሰው ዳግምን ይከታተለዋል – የረቂቅ መንገድ
ረቂቅ ከአቶ ገዛህኝ ጀርባ ያለውን ምስጢር ለማግኘት ትነሳለች።
ቢታንያ ከመሳይ ጋር መታረቅ ትፈልጋለች – የረቂቅ መንገድ
ቢታኒያ መሳይን ለማግባባት ትሞክራለች። ሰናይት የመኳንንት ሚስት መስላ እናቱን ታገኛለች።
አቶ ገዛህኝ ረቂቅን እቤታቸው እንድትኖር ያዝዋታል – የረቂቅ መንገድ
አስቴር ስለ ሳራ ታውቃለች ነገር ግን የአቶ ገዛህኝ ውሽማ መሆኗን አላወቀችም።
አቶ ገዛህኝ መሳይን ከቤት ያስወጣዋል – የረቂቅ መንገድ
መሳይ ከአባቱ ይልቅ በሉን እና ልጁን ይመርጣል። አቶ ገዛህኝ በዚህ ይበሳጫል።
ረቂቅ ፅናት እንድትርቃት ታስጠነቅቃታለች – የረቂቅ መንገድ
መሳይ ልጁን ከበሉ ጋር ለማሳደግ ይዘጋጃል። ዮሃንስ ረቂቅን ሊቀርብ ይሞክራል።
የቀረጻ ጊዜ ገጠመኞች ከሉሊት ገረመው ጋር – የረቂቅ መንገድ
የረቂቅ መንገድ ላይ ረቂቅን ሆና የምትተውነው ሉሊት ገረመው ስለ ቀረጻ ግዜ ገጠመኞችን ታጫውተናለች።
አስቴር ረቂቅን ስለ አበራ ትጠይቃታለች – የረቂቅ መንገድ
ፅናት ከደቦል ጋር መስራት ትጀምራለች። አስቴር አበራን ማግኘት ትፈልጋለች።
ሮቤል ለእናቱ ገዳይ ቅጣት አዘጋጅቷል – የውሃ ሽታ
ሮቤል ለሰራው ወንጀል አባቱ ምክንያት ነው ይላል። የእናቱን ገዳይ ይቀጣዋል።
ኒና የረቂቅን ውሸት ታጋልጣለች – የረቂቅ መንገድ
ኒና ረቂቅ ከየሮም ጋር ያላትን ግንኙነት ታጣራለች። ረቂቅን ለቤተሰቧ ታጋልጣታለች።
ረቂቅ ስራ ልትለቅ እንደምትችል ተናገረች – የረቂቅ መንገድ
መሳይ አባተን ስለ አባት ማውራቱን ስትሰማ ሌንሳ ተበሳጨች
ከግድያው ጀርባ ትልቅ እጅ አለ – የረቂቅ መንገድ
ንስር ድርጅት ከጥቆማው ጋር የሚያያይዘው ነገር ይኖር ይሆን?
ረቂቅ እራሷን ትስታለች – የረቂቅ መንገድ
ረቂቅ ገዛህኝ ስላሰቃያት እራሷን ትስታለች። ቢታኒያ መሳይን ቤቷ ፍለፊት ታገኘዋለች።
የሮም ረቂቅን ይጠላታል – የረቂቅ መንገድ