Logo
Tilla Live billboard 3200 x 1600 copy
channel logo

Tilla

465DramaPG13
Tilla Poster 320x480 copy

ጥላ

ጫካ ምንም ገንዘብ የሌለውና ከአዲስዋ ሚስቱ ጋር በከፍተኛ ድህነት ውስጥ የሚኖር ሰው ነው። ከዕለታት አንድ ቀን ግን ቤቱ ያሳደራቸው ሽማግሌ፤ ላሜ ቦራ የተባለችው ላም ከድህነት እንደምታወጣውነግረውትና መርቀውት ይሄዳሉ፡፡ ሆኖም ይህ ምርቃት በድህነት በወደቀው ቤቱ ላይ ሌላ የማይፈለግትኩረትና መከራ ያመጣል። ጫካም ያንን ትንቢት ለማስፈጸምና ከድህነት ለመውጣት የወሰደው ውሳኔ ቀጣይ ህይወቱን በሃብት ብቻ ሳይሆን በውጣ ውረድ የተሞላ ያደርግበታል፡፡ አሁን ብቸኛው ተስፋውከመጀመሪያ ሚስቱ በተወለደችው በሴት ልጁ በፍኖት ላይ ነው።

S1 | E3
25 ጁን 19:00
'S1/E3 of 13'. Tilla follows a group of stigmatized people who discover that due to a curse, they are not entitled to ha...
Tilla Poll background 3000x1200 copy

ዘወትር፣ ፎኖትን ያድናታል ብለው ያምናሉ?

አያድናትም50%
ያድናታል50%

ፍኖት ተጎድታለች – ጥላ

00:03:39
ዘወትር ፍኖትን ለማዳን ይሞክራል። የፍኖት አጎት መጎዳቷን በማየቱ ይደነግጣል።
88
ፍኖት ተጎድታለች – ጥላ Image : 178