Logo
Nafikot Slim Billboard Desktop 1600x160

የቃልአብ አዲስ ምዕራፍ – ናፍቆት

00:02:47
ፀሀይ የግሩምን እውነተኛ ማንነት ትረዳለች። ስመኘው እና ቃልአብ ሌላ ቦታ ለመኖር ይሄዳሉ።
187
የቃልአብ አዲስ ምዕራፍ – ናፍቆት Image : 67
ግሩም እና ፀሀይ ይገናኛሉ – ናፍቆት Image : 163
ደረጄ ግሩምን መፍታት ይፈልጋል – ናፍቆት Image : 146
ደረጄ ግሩምን መፍታት ይፈልጋል – ናፍቆትኮማንደሩ ግሩምን ይመረምረዋል። ደረጄ ከግሩም ጓደኛ የሰማውን ምስክር አምኖበታል። ደረጄ ኮማንደሩ ግሩምን እንዲፈታው ይፈልጋል።
ገላ ሞታለች – ናፍቆት Image : 133
ገላ ሞታለች – ናፍቆትእማማ መረቅ እነ አንዋርን ይመክሯቸዋል። ግሩም አልበሙን ለመልቀቅ ይቸኩላል። ገላን የድሮ ጓደኛዋ ታስታውሳታለች።
ፀሀይ ግሩምን ትናፍቀዋለች – ናፍቆት Image : 127
ፀሀይ ግሩምን ትናፍቀዋለች – ናፍቆትልሳን ከእማማ ወረቅ ጋር ጠላ ታዘጋጃለች። ግሩም አልበሙን ለመልቀቅ ሲዘጋጅ ፀሀይን መርሳት ባለመቻሉ ይጨነቃል።
ስመኘው መርጧል – ናፍቆት Image : 117
ስመኘው መርጧል – ናፍቆትስመኘው ባዳድን ለመበቀል ናርዶስ እስከምትወልድ መጠበቅ ይጀምራል። ፓፍ ከእማማ መረቅ ቤት ይባረራል።
የህሊና ትግል – ናፍቆት Image : 106
የህሊና ትግል – ናፍቆትገላ ፀሀይን ከግሩም ጋር ስለአላት ግንኙነት ትጠይቃታለች። መኮንን የሚስቱን ገዳይ ባለማወቁ ይጸጸታል። ቃልአብ እና ስመኘው የባዳድ ገዳይ ለማግኘት ፍለጋቸውን ይቀጥላሉ።
ሰናይት የአንዋርን አልበም ሰርቃዋለች – ናፍቆት Image : 98
ሰናይት የአንዋርን አልበም ሰርቃዋለች – ናፍቆትአንዋር ስለአልበሙ ሰናይትን ይጠይቃታል። ቃልአብ ማን ባዳድ ላይ እንደተኮሰበት ሊደርስበት ነው።
ከናፍቆት ተዋናዮች እና ዳይሬክተር ጋር ቃለመጠይቅ – ናፍቆት Image : 94
ከናፍቆት ተዋናዮች እና ዳይሬክተር ጋር ቃለመጠይቅ – ናፍቆትየናፍቆት ደራሲ ዳይሬክተር እና ፕሮድዩሰር ብሩክ ሞላ የቀረጻ ጊዜ ዝግጅት ምን እንደሚመስል አብራርቷል። ተወዳጅ የናፍቆት ተዋናዮች ስለ ገጸ-ባህሪዎቻቸው አስተያየት ይሰጣሉ።
ገላ እና አዳነ ይታረቃሉ – ናፍቆት Image : 92
ገላ እና አዳነ ይታረቃሉ – ናፍቆትዮሃንስ እውነቱን ለገላ ይነግራታል። ቃልአብ ስመኘውን ይጠረጥረዋል።
የቃልአብ አዲስ ምዕራፍ – ናፍቆት Image : 67
የቃልአብ አዲስ ምዕራፍ – ናፍቆትፀሀይ የግሩምን እውነተኛ ማንነት ትረዳለች። ስመኘው እና ቃልአብ ሌላ ቦታ ለመኖር ይሄዳሉ።
ግሩም ለቃልአብ ያለውን ጥላቻ ያሳውቃል – ናፍቆት Image : 64
ግሩም ለቃልአብ ያለውን ጥላቻ ያሳውቃል – ናፍቆትዮሃንስ ለገላ እውነቱን መናገር ይፈልጋል። ሰናይት የገላ ቤት መኖር ትጀምራለች ግን ለልጆቿ ያላት ጥላቻ ፀብ ይፈጥራል።
ቃልአብ እንዲመለስ ፅሀይ ልታገባው ትወስናለች – ናፍቆት Image : 55
ቃልአብ እንዲመለስ ፅሀይ ልታገባው ትወስናለች – ናፍቆትግሩም ከፅሀይ ጋር ስላለው ግንኙነት ለገላ መንገር ይፈልጋል:: አኗል ለገላ ብሎ ቃላአብን ወደ ቤት ሊመልሰው ይወስናል።
ገላ ቃላብን ፍለጋ መጀመሯን ልጆቿን ታሳውቃለች – ናፍቆት Image : 48
ገላ ቃላብን ፍለጋ መጀመሯን ልጆቿን ታሳውቃለች – ናፍቆትገላ ሙዚቃ አቁማ ጤናዋን መከታተል እንደሚገባት ዶክተሯ ያስረዳታል። ገላ ለልጆችዋ ቃላብን መርሳት እንዳልቻለች ትነግራቸዋለች። ቃላብ እናቱን ለፍቅር ብሎ ትቷት በምጣቱ ይሰቃያል፣ ከጓደኞቹ ጋር በሰላም መኖር ያቅተዋል።
ግሩም እና ፀሀይ ይገናኛሉ – ናፍቆት