Nafikot
465
Drama
13
ዋና
ቪዲዮዎች
መጣጥፍ
ገላ ቃላብን ፍለጋ መጀመሯን ልጆቿን ታሳውቃለች – ናፍቆት
ቪዲዮ
01 ጁን
ገላ ሙዚቃ አቁማ ጤናዋን መከታተል እንደሚገባት ዶክተሯ ያስረዳታል። ገላ ለልጆችዋ ቃላብን መርሳት እንዳልቻለች ትነግራቸዋለች። ቃላብ እናቱን ለፍቅር ብሎ ትቷት በምጣቱ ይሰቃያል፣ ከጓደኞቹ ጋር በሰላም መኖር ያቅተዋል።
ለመመልከት ይመዝገቡ
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
ላሊበላ ፍለጋ – ናፍቆት
በናፍቆት ሙዚቃዊ ድራማ ምዕራፍ 1 ክፍል 7 ላይ የገላ እንግዳ ያቀረበችው ላሊበላ ፍለጋ የተሰኘው ዘፈን።
ቪዲዮ
ምስጋና ጌታቸውን ገደለው – ደራሽ
ፖሊሶች ጌታቸው ታክስ ማጭበርበሩን ይደርሱበታል። ሳሮን እናቷን ተደብቃ ግብዣ ታዘጋጃለች። ምስጋና ደሊናን ለማግኘት ከቤት ተደብቆ በመውጣቱ ያላሰበው አጣብቂኝ ውስጥ ይገባል። ጋሽ ዝናው ምስጋናን ያስጠነቅቀዋል። ብሌን ልጆቿን ይዛ ወደ አባቷ ቤት ትሄዳለች።
ቪዲዮ
ገላ ሞታለች – ናፍቆት
እማማ መረቅ እነ አንዋርን ይመክሯቸዋል። ግሩም አልበሙን ለመልቀቅ ይቸኩላል። ገላን የድሮ ጓደኛዋ ታስታውሳታለች።
ቪዲዮ
የህሊና ትግል – ናፍቆት
ገላ ፀሀይን ከግሩም ጋር ስለአላት ግንኙነት ትጠይቃታለች። መኮንን የሚስቱን ገዳይ ባለማወቁ ይጸጸታል። ቃልአብ እና ስመኘው የባዳድ ገዳይ ለማግኘት ፍለጋቸውን ይቀጥላሉ።