channel logo
Etsehiwot S1
channel logo

Etsehiwot

465TelenovelaPG13
Etsehiwot S1

ዕፀህይወት በ21 አመት የልደት ቀኗ ወላጅ አባቷ ባጋጠመው ድንገተኛ የመኪና አደጋ ህይወቱ ያልፋል። ልክ የአባቷን ሞት በተረዳችበት ቅፅበት አባቷ በከተማ ሌላ ቤተሰብና ትዳር እንዳለው አወቀች። ዕፀህይወት የሚገባትን ለማግኘትና የቤተሰቧን ክብር ለማስጠበቅ ከባላንጣዋ ጋር ፍልሚያ በይፋ በመጀመር የህይወት ዋጋ ከሚያስከፍሏት አደጋዎች ጋር በድፍረት እንዴት እንደምትጋፈጥ የሚተርክ ቤተሰባዊ ዘውግ ያለው ድራማ ነው።

S1 | E56
18 ዲሴምበር 11:00
'S1/E56 of 79'. Abol TV is an entertainment channel with locally produced content for the Ethiopian market with drama, s...
Etsehiwot S1 POLL

ከዕፀህይወት ድራማ የሚወዱት ገጸ ባህሪ ማን ነው?

ዕፀህይወት97%
አሸናፊ1%
ሰብለ1%
እስክንድር1%

ተጨማሪ ትርኢቶች

Out And About Billboard

Out And About

20:00 | 17 ዲሴም
channel logo
ቻናል
465
Gizat S1

Gizat

20:30 | 17 ዲሴም
channel logo
ቻናል
465
Bashager Home Page Billboard

Bashager

18:20 | 18 ዲሴም
channel logo
ቻናል
465
Girid Show Poster

Girid

22:30 | 23 ዲሴም
channel logo
ቻናል
465