channel logo
Askuala S2

ጫካ በህይወቱ አዝኗል – ጥላ

ቪዲዮ11 ማርች

ጫካ ከሚስቱ እና ቀበጥ ልጆቻቸው ጋር የሚኖረው ህይወት አላስደሰተውም። ፍሬዘር ፍኖትን ከኤርፖርት መቀበል እንዳለበት ይረሳል። እንቁ ለልሁቲ ግጥም ይጽፍላታል።