Askuala
465
Drama
PG13
ዋና
ይመልከቱ
ያንብቡ
ውድድሮች
ይነበብ ከአስኳላ ተባሯል – አስኳላ
ይነበብ የየኔታን ፈተናን ያልፋል። በላቸው ፈተናውን ይወድቃል። ወገኔ ከይነበብ ስለተበደረው ብር ይረሳል። ይነበብ ከስራ ይባረራል።
ተማሪዎች ለወላጅ ቀን ድራማ ያዘጋጃሉ – አስኳላ
ማእበል ህብስትን ለመቅረብ ይሞክራል። የአስኳላ ተማሪዎች ለወላጅ ቀን ድራማ ያዘጋጃሉ። አስተማሪዎቹ የድራማው ተዋናይ ምርጫውን ይቃወማሉ።
እምወድሽ አስኳላ ይመዘገባሉ - አስኳላ
የአስኳላ አስተማሪዎች ተማሪ ለማስመዝገብ ዘመቻ ይወጣሉ። የኔታ እምወድሽ ትምህርት ቤት ለምን መመዝገብ እንደፈለጉ አልገባቸውም።
ወገኔ ልጅ አለው – አስኳላ