Logo

ጫካ ፍኖትን ያድናታል – ጥላ

ቪዲዮ
31 ሜይ

ዘወትር እና ካሳሁን ይደባደባሉ። ፍኖት በዙፋን ውሸት ምክንያት ጫካን ትጠረጥረዋለች። ፍሬዘር ጫካን ለመግደል ይሞክራል። ልሁቲ እንቁን ከዙፋን ቁጥጥር ታድነዋለች።