Logo
Afaf S1

ዳግም ኢታንያን ሊያገባት እንደማይፈልግ ይነግራታል – አፋፍ

ቪዲዮ
20 ኦክቶበር

ኢታንያ ሰርጉ በሶስት ሳምንት እንዲደገስ ታቅዳለች። ጎልያድ፣ ረቂቅን ለማገት ያቅዳል።