Adey
465
Drama
PG13
Main
ይመልከቱ
ያንብቡ
ውድድር
አለላ ሁንአንተን ትተዋወቀዋለች – አደይ
ቪዲዮ
14 ጃንዩወሪ
አቤል ስክሮ አደይን ይሰድባታል። አለላ የአምዴ ቤተሰብን ትተዋወቃቸዋለች። አቶ ታደሰ ዝናሽ ጠንቋዩ ጋር ተመልሳ መሄድዋን ይደርሱበታል።
ለመመልከት ይመዝገቡ
Up Next
አክሊሉ የአቶ ግርማን ሚስጥር ያጋልጣል – አደይ
07 ጃንዩወሪ
ዳኜ ተያዘ – አደይ
31 ዲሴምበር
ራሄል እቤት ተመልሳላች – አደይ
24 ዲሴምበር
ራሄል ታግታለች – አደይ
17 ዲሴምበር
ዳኜ አደይን አገታት – አደይ
10 ዲሴምበር
ትዝታ እና አደይ - እሱባለው ይታየው (የሺ)
09 ዲሴምበር
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
አቶ ግርማ አቤልን ይመክሩታል – አደይ
ራሄል፣ ህሊናን አሹ አጠገብ እንዳትደርስ ታስጠነቅቃታለች። የኩርኩሪት አስተዳዳሪዎች አዲስ ከንቲባ ለመምርረጥ ይዘጋጃሉ። አቶ ግርማ ሁንአንተን ስለ አቤል ያናግሩታል። ለማ በፀጋው እንዲረዳው ለማሳመን ይሞክራል። ምዕራፍ አሹን ትመክረዋለች።
ቪዲዮ
አቤል ሁንአንተን ይጠራጠረዋል – አደይ
ዳኜ ከአልማዝ እና ሜሮን ጋር ያሴራል። የኩርኩሪት ህብረተሰብ በአባ መላ ምክነያት ይጣላል። አልማዝ አደይን ይቅርታ ትጠይቃታለች። ጫማዬ አባ መላን ለማስቆም ይሞክራል። አደይ ሜሮን እንደምትከታተላት ይሰማታል።
ቪዲዮ
ትብለጥ ወደቤት ትመለሳለች – አደይ
እያሱ ልጅ መውለድ እንደማይቻል ለቤተሰቡ ያሳውቃቸዋል። አለላ ሁንአንተን ትመክረዋለች። ወ/ሮ ሮማን መጠጣት ይጀምራሉ። ታሪኩ ከለማ ጋር ቃለ-መጠይቅ ያደርጋል።
ቪዲዮ
የአደይ ምርጥ አፍታዎች – ምዕራፍ 1 - 6
በአደይ ድራማ አዝናኝ፣ አስቂኝ እና ልብ አንጠልጣይ ጊዜያት ይሄን ይመስሉ ነበር። አደይ ቴሌኖቬላ መጋቢት 21 ይጠናቀቃል፣ የመጨረሻው ክፍል እንዳያመልጥዎ በአቦል ቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 456 ከምሽቱ 2:30 ይከታተሉት!