Logo
Adey S3

የተመልካች ምርጫ - አደይ

ዜና
10 ዲሴምበር 2021
የወደዱትን ይምረጡ።

አደይ በየሳምንቱ ድራማ፣ ፍቅር፣ አክሽን እና አስቂኝ የሆኑ አዝናኝ ክፍሎችን ይዞ በአቦል ቲቪ ዲኤስቲቪ ቻናል 146 ይቀርባል። እነዚህን አዝናኝ ጥያቄዎች ከምርጫው አንዱን ስም በመመረጥ ይመልሱ!

አደይ ዘወትር ከሰኞ - አርብ በአቦል ቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 146 ይከታተሉ!