Adey
466
Drama
PG13
ዋና
ይመልከቱ
ያንብቡ
ፎቶ
ራሄል ታግታለች – አደይ
አደይ ዳኜ ለምን መበቀል እንደሚፈልግ ለማወቅ ትሞክራለች። ራሄልን ጫማዬ ያግታታል። አቤል የራሄል መታገት የዳኜ እቅድ ነው ብሎ ያስባል።
ዳኜ አደይን አገታት – አደይ
ፖሊስ ዳኜን ማፈላለግ ይቀጥላል። አቶ መረድ ዝናሽን ከአቶ ታደሰ ጋር ለማታረቅ ይሞክራሉ። አቤል ምዕራፍን አግቷታል። አልማዝ ዳኜን ታግዘዋለች።
ትዝታ እና አደይ - እሱባለው ይታየው (የሺ)
እሱባለው ይታየው (የሺ) ከሄኖክ መሀሪ ጋር ትዝታ እና አደይ የተሰኘውን ለአደይ ድራማ የተዘጋጀውን ነጠላዜማ ያቀርቡታል።
ማክዳ ምዕራፉን ትጠራጠራታለች – ዙረት
ኪዳን እና ሱራፌል ከፖሊስ ሲያመልጡ አደጋ ያጋጥማቸዋል። ታሪኩ የሚስቱን ሞት መርሳት አቅቶታል። ፖሊስ ምዕራፍን ከታገተችበት አድኗታል::
ፖሊሶች ዳኜን ያፈላልጋሉ – አደይ
ፖሊሶች ማሬዋን ይለቋታል። ዝናሽ እና አቶ ታደሰ በትብለጥ ጋብቻ ምክነያት ይጣላሉ። ዳኜ ከፖሊሶች ያመልጣል።
ሁንአንተ አቤልን ያታልለዋል – አደይ
ማሬዋ አቤልን ለማታለል ሁንአንተን ትረዳዋለች። አቤል ስሜቱን ለአደይ ይነግራታል። በረከት የትብለጥን ጋብቻ ይቃወማል።
የማኪ ሚስጥር ተጋልጧል – አደይ
ራሄል ግርማን መንገድ ላይ ታገኘዋለች። ማኪ የወ/ሮ ሮማንን ሀብት ለመውረስ ስለእርግዝናዋ ትዋሻለች። አቶ ታደሰ እና ዝናሽ በትብለጥ ትዳር ምክነያት ይጣላሉ።
ባዶ የሬሳ ሳጥን – አደይ
ወ/ሮ ሮማን ለግርማ የነበራቸውን ፍቅር ያስታውሳሉ። ቾምቤ የእናቱን ማንነት ያውቃል። አቤል የሁንአንተን መቃብር ያስቆፍረዋል።
አቤል ከእስር ቤት ተፈቷል – አደይ
ርብቃ አደይን ትበቀላታለች። አቤል እና ዳኜ ይተዋወቃሉ። ቾምቤ ይጠፋል።
ፖሊስ ዳኜን በቁጥጥር ስር ያውላሉ – አደይ
ፖሊሶች ስለዳኜ ማንነት ምርመራ ያደርጋሉ። የቾምቤ አባት ከእስርቤት ይፈታል። አቤል እስርቤት ውስጥ ከሰው ጋር ይደባደባል።
የአምዴ ቤተሰብ ዳኜን ይተዋወቁታል – አደይ
አደይ አምዴ ፋሽንን ለማስተዳደር ስትሞክር እንቅፋት ያጋጥማታል። የአምዴ ቤተሰብ ሁንአንተ አለመሞቱን ይረዳል። ዳኜ በቀሉን ይጀምራል።
አደይን ማንም አላመናትም – አደይ
አደይ ሁንአንተ አለመሞቱን እርግጠኛ ነች።ራሄል አደይን ትጠራጠራታለች። ወ/ሮ ሮማን ድርጅቱን ለራሄል ለመስጠት ይስማማሉ።
አቤል ለፖሊስ እጁን ይሰጣል – አደይ
ፖሊሶች አደይ ስለሁንአንተ ሞት የምታውቀውን ይጠራጠራሉ። አደይ የሁንአንተን ሞት መቀበል አልቻለችም።
ዳኜ ተያዘ – አደይ