አደይ ነፃነትን መሆን ይከብዳታል – አደይ
ቪዲዮ
06 ኦገስት
ፅጌሬዳ የማርኮን እርዳታ በቂ አይደለም ብላ ታምናለች።ማኪ ቾምቤን ለትግስት ትሰጠዋለች።
ለመመልከት ይመዝገቡ
Up Next
ራሄል የአደይን ሚስጥር ትደርስበታለች – አደይ
30 ጁላይ
አደይ ከአቤል ማንነቷን ለመደበቅ ትጥራለች – አደይ
23 ጁላይ
አደይ ወደ አምዴ ቤተሰብ ትመለሳለች - አደይ
16 ጁላይ
አደይ አቤልን በማግኘቷ ትረበሻለች – አደይ
09 ጁላይ
አደይ ከእስር ቤት ትለቀቃለች – አደይ
02 ጁላይ
አደይ እና አቶ ታደሰ ይታረቃሉ ግን ደስታቸው በጊዜ ይቋጫል – አደይ
28 ሜይ
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
የአደይ ምርጥ አፍታዎች – ምዕራፍ 1 - 6
በአደይ ድራማ አዝናኝ፣ አስቂኝ እና ልብ አንጠልጣይ ጊዜያት ይሄን ይመስሉ ነበር። አደይ ቴሌኖቬላ መጋቢት 21 ይጠናቀቃል፣ የመጨረሻው ክፍል እንዳያመልጥዎ በአቦል ቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 456 ከምሽቱ 2:30 ይከታተሉት!
ቪዲዮ
አቤል አደይን ይናፍቃታል – አደይ
ሁን አንተ የነፃነትን ማንነት ይጠራጠራል። አደይ ነፃነትን መሆን ይከብዳታል።
ቪዲዮ
አደይ እና አቤል ይጣላሉ – አደይ
አቤል እና አቶ ታደሰ ከአደይ ጋር በታሪኩ ምክንያት ይጣላሉ። ምዕራፍ ወ/ሮ ሮማንን ሆና በህወታቸው ታሪክ ፊልም ላይ እንደምትተውን ለሁንአንተ ትነግረዋለች።
ቪዲዮ
አቶ ግርማ አቤልን ይመክሩታል – አደይ
ራሄል፣ ህሊናን አሹ አጠገብ እንዳትደርስ ታስጠነቅቃታለች። የኩርኩሪት አስተዳዳሪዎች አዲስ ከንቲባ ለመምርረጥ ይዘጋጃሉ። አቶ ግርማ ሁንአንተን ስለ አቤል ያናግሩታል። ለማ በፀጋው እንዲረዳው ለማሳመን ይሞክራል። ምዕራፍ አሹን ትመክረዋለች።