ራሄል የአደይን ሚስጥር ትደርስበታለች – አደይ
ቪዲዮ
30 ጁላይ
ፅጌሬዳ አቤልን ለመቅራብ የማርኮንን እርዳታ ትቀበላለች። ዝናሽ አደይን ለማግኘት መስራቤቷ ትሄዳለች።
ለመመልከት ይመዝገቡ
Up Next
አደይ ከአቤል ማንነቷን ለመደበቅ ትጥራለች – አደይ
23 ጁላይ
አደይ ወደ አምዴ ቤተሰብ ትመለሳለች - አደይ
16 ጁላይ
አደይ አቤልን በማግኘቷ ትረበሻለች – አደይ
09 ጁላይ
አደይ ከእስር ቤት ትለቀቃለች – አደይ
02 ጁላይ
አደይ እና አቶ ታደሰ ይታረቃሉ ግን ደስታቸው በጊዜ ይቋጫል – አደይ
28 ሜይ
የማኪና እያሱ እቅድ እንዳሰቡት አይቀጥልም – አደይ
14 ሜይ
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
አቶ ግርማ አቤልን ይመክሩታል – አደይ
ራሄል፣ ህሊናን አሹ አጠገብ እንዳትደርስ ታስጠነቅቃታለች። የኩርኩሪት አስተዳዳሪዎች አዲስ ከንቲባ ለመምርረጥ ይዘጋጃሉ። አቶ ግርማ ሁንአንተን ስለ አቤል ያናግሩታል። ለማ በፀጋው እንዲረዳው ለማሳመን ይሞክራል። ምዕራፍ አሹን ትመክረዋለች።
ቪዲዮ
ሙሉ ክፍል 42 – አደይ
ራሄል የማርኮንን እውነተኛ ገጸባህሪ ትደርስበታለች። ማኪ እና እያሱ እቅዳቸውን ያሳካሉ።
ቪዲዮ
መብራቱ ደሊና እና ጋሽ ዝናውን ይመረምራል – ደራሽ
መብራቱ ደሊና ወንጀሏን እንድትናዘዝ ይጠይቃታል። ብሌን፣ መብራቱ ጋሽ ዝናሽን እንደዋሸው ትደርስበታለች። መና ከቴዲ ብር ትበደራለች።
ቪዲዮ
ፖሊስ የጋሽ ዝናውን ግሮሰሪ መመርመር ይጀምራል – ደራሽ
ስንዱ፣ የጋሽ ዝናው እና ብሌንን ሚስጥር ልትደርስበት ነው። ልኡል፣ ቴዲ እና ምስጋና ቲሸርት መሸጥ ይጀምራሉ። ሳምሶን መስፍንን ያፈላልጋል።