አደይን ማንም አላመናትም – አደይ
ቪዲዮ
15 ኦክቶበር
አደይ ሁንአንተ አለመሞቱን እርግጠኛ ነች።ራሄል አደይን ትጠራጠራታለች። ወ/ሮ ሮማን ድርጅቱን ለራሄል ለመስጠት ይስማማሉ።
ለመመልከት ይመዝገቡ
Up Next
አቤል ለፖሊስ እጁን ይሰጣል – አደይ
08 ኦክቶበር
አደይ አቤልን ከፖሊስ ታስጥለዋለች – አደይ
01 ኦክቶበር
በሰርግ ቀን መራር ሀዘን – አደይ
24 ሴፕቴምበር
አቤል እውንቱን ይደርስበታል – አደይ
17 ሴፕቴምበር
የነፃነት ማንነት ተጋልጧል– አደይ
10 ሴፕቴምበር
ከሰለሞን ተስፋዬ ጋር ጥያቄና መልስ - አደይ
08 ሴፕቴምበር
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
አቤል አደይን ለማናገር ይሞክራል – አደይ
ፍርኑሴ ማርገዟን ለአቶ ታደሰ እና ዝናሽ ታሳውቃቸዋለች። ጫማዬ ስራውን ይለቃል። ቁምላቸው፣ አቶ ታደሰ የኩርኩሪት ሊቀመምበር እንዲሾሙ ሀሳቡን አቀረበ።
ቪዲዮ
አደይ ወደ አምዴ ቤት ትመለሳለች – አደይ
አደይ እና ትብለጥ ይጣላሉ። ፖሊሶች ወ/ሮ ሮማንን ስለ ጫማዬ ይጠይቋቸዋል።
ቪዲዮ
ራሄል እና አሹ በብሌም ምክንያት ይጣላሉ – አደይ
ትብለጥ ሴቶችን ለመርዳት የምታደርገው ጥረት ከቤተሰቧ ጋር ችግር ውስጥ ይከታታል። ሁንአንተ፣ ም ዕራፍ እና አደይ መተዋወቃቸውን አውቋል።
ቪዲዮ
አቶ ግርማ አቤልን ይመክሩታል – አደይ
ራሄል፣ ህሊናን አሹ አጠገብ እንዳትደርስ ታስጠነቅቃታለች። የኩርኩሪት አስተዳዳሪዎች አዲስ ከንቲባ ለመምርረጥ ይዘጋጃሉ። አቶ ግርማ ሁንአንተን ስለ አቤል ያናግሩታል። ለማ በፀጋው እንዲረዳው ለማሳመን ይሞክራል። ምዕራፍ አሹን ትመክረዋለች።