Logo

አቤል እውንቱን ይደርስበታል – አደይ

ቪዲዮ
17 ሴፕቴምበር

የኩርኩሪት ህዝብ የአደይን ቤተሰብ ከቤታቸው ያስወጧቸዋል። የአቶ ግርማ፣ ፅጌሬዳ እና ማኪ እቅድ በአደይ እና ራሄል ይጋለጣል። ሁንአንተ አደይን ማግባት እንደሚያቅድ ለአቤል ይነግረዋል።