ከሰለሞን ተስፋዬ ጋር ጥያቄና መልስ - አደይ
ቪዲዮ
08 ሴፕቴምበር
አቶ ታደሰን ሆነው ከሚተውኑት ሰለሞን ተስፋዬ ጋር ስለአደይ ድራማ ቀረጻ እና ታሪክ ጥያቄና መልስ ይደረጋል።
ለመመልከት ይመዝገቡ
Up Next
ሁንአንተ አደይን ማግባት ይፈልጋል – አደይ
03 ሴፕቴምበር
ትግስት የነፃነትን ትከታተላታለች– አደይ
27 ኦገስት
አቤል አደይን ይናፍቃታል – አደይ
16 ኦገስት
አደይ ነፃነትን መሆን ይከብዳታል – አደይ
06 ኦገስት
ራሄል የአደይን ሚስጥር ትደርስበታለች – አደይ
30 ጁላይ
አደይ ከአቤል ማንነቷን ለመደበቅ ትጥራለች – አደይ
23 ጁላይ
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
የሌንሳ እና አኑሽ ሰርግ – ጎጆዋችን
በዚህ ሳምንት ጎጆዋችን ላይ የሌንስ እና አኑሽ ሰርግ እንከተላለን። ሙሽሮቹ የሰርጋቸው ቀን ላይ ምን እንደተሰማቸው እና ስለ ድግሱ ምን እንዳሰብ ጥያቄና መልስ እናያለን። ጓደኞች እና ቤተሰቦቻቸው የሚመኙላቸውን እና ስለ ሰርግ ዝግጅቱ እናያለን።
ቪዲዮ
አደይ እና አቤል ይጣላሉ – አደይ
አቤል እና አቶ ታደሰ ከአደይ ጋር በታሪኩ ምክንያት ይጣላሉ። ምዕራፍ ወ/ሮ ሮማንን ሆና በህወታቸው ታሪክ ፊልም ላይ እንደምትተውን ለሁንአንተ ትነግረዋለች።
ቪዲዮ
አደይ ትሰክራለች – አደይ
አደይ ሰክራ ለወ/ሮ ሮማን ስሜቷን ትናገራለች። አቤል ከቤት ጠፍቶ ሁንአንተ ጋር ይሄዳል። ጫማዬ በኩርኩሪት ውስጥ የተከሰተ ግድያ ይመረምራል። አልታሰብ ከአቶ ታደሰ እና ዝናሽ ጋር መኖር ይጀምራል።
ቪዲዮ
ቁምላቸው ከጫማዬ ጋር ይጣላል – አደይ
በፀጋው እና ፍርኑሴ በሰርጋቸው ምክንያት ይጣላሉ። ቢኒያም ትብለጥን በቀረጻ ይረዳታል። አቤል ለወ/ሮ ሮማን ኩላሊቱን መስጠቱም ሁንአንተ ይሰማል።