abol tv logo

አቶ አባይነህ መሳይን ያዙት – መዘዝ

ቪዲዮ
25 ፌብሩወሪ

መሳይ መረጃውን ከአቶ አባይነህ ሲሰርቅ ይያዛል። ሂሩት በመሳይ ምክንያት ከአባትዋ ጋር ትጣላለች። የጌዲዮን መኪና ከነመረጃው ይወሰዳል። ሰናይትን ፖሊስ ይመረምራታል።