Logo
Nafikot Slim Billboard Desktop 1600x160

ከመዘዝ ድራማ ተዋናዮች ጋር ቆይታ – መዘዝ ቃለመጠይቅ

ቪዲዮ
11 ፌብሩወሪ

የመዘዝ ተዋናዮች ስለድራማው አሰራር እና የቀረጻ ጊዜ ያጫውቱናል። ተመልካች ከድራማው ምን መጠበቅ እንደሚችል እና የቀረጻ ጊዜ ገጠመኛቸውን ይነግሩናል።