Logo

አቢ ከሰፈር እብድ ጋር ይጣላል – የባስሊቆስ ዕንባ

ቪዲዮ
06 ጁላይ

ብርሀን እናቷን ስለእውነቱ መጠየቅ ታልማለች። አቢ ከሰፈር እብድ ጋር ይጣላል። ብርሀን እብዱ ስለእናቷ እውነቱን ያውቃል ብላ ትጠረጥራለች።
ተዛማጅ ይዘት