channel logo
AbolTV Yebasilikos enba S1 LIVE BILLBOARD
channel logo

Yebasilikos Eniba

465DramaPG13
AbolTV Yebasilikos enba S1 POSTER

የባስሊቆስ ዕንባ

ሁሉም ሰው እርስ በራስ የሚተዋወቅበት ዳባት የተባለ ትንሽ ከተማ አለ። ብርሃን የተባለች አንዲት ወጣት ሴት አዲስ አመትን ከቤተሰቧ እና ለብዙ አመታት አግኝታው የማታውቀው የልጅነት ፍቅረኛዋ ጋር ለማሳለፍ፣ ከኮሌጅ ትመጣለች። ይህ አስደሳች ታሪክ ብርሃን ከልጅነት ፍቅረኛዋ ጋር ለመታረቅ ስትሞክር የምታሳልፋቸው ልዪ ልዪ ጊዜያት እና አስገራሚ አጋጣሚዎችን ያቀርባል። 

S1 | E20
10 ኦገስት 21:00
'S1/E20'. After her studies in the city, Birhan returns to her country home, only to find that not much has changed, inc...
Abol TV Yebasilikos enba S1 Poll Background

የብርሀን እናት ምስጢር ማን የሚያጋልጥ ይመስልዎታል?

ብርሀን0%
አበራ0%

Coming Up

ዛሬ
ማክሰኞ
ረቡዕ