Logo

በኩረ ያታለላቸው ሴቶች በቀላቸውን ያቅዳሉ – ሁለት ጉልቻ

ቪዲዮ
22 ኤፕሪል

አበባ ከመታሰቢያ እና ቃልኪዳን ጋር የበኩረን በደል እንዴት እንደሚበቀሉ ታቅዳለች። አበባ ልጅ መውለድ እንዳትችል ያደረጋትን ስታስታውስ ትጨነቃለች።