Derash
465
Drama
PG13
ዋና
ይመልከቱ
ምስጋና ጌታቸውን ገደለው – ደራሽ
ቪዲዮ
10 ጁን
ፖሊሶች ጌታቸው ታክስ ማጭበርበሩን ይደርሱበታል። ሳሮን እናቷን ተደብቃ ግብዣ ታዘጋጃለች። ምስጋና ደሊናን ለማግኘት ከቤት ተደብቆ በመውጣቱ ያላሰበው አጣብቂኝ ውስጥ ይገባል። ጋሽ ዝናው ምስጋናን ያስጠነቅቀዋል። ብሌን ልጆቿን ይዛ ወደ አባቷ ቤት ትሄዳለች።
ለመመልከት ይመዝገቡ
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
ምስጋና፣ የብሌንን ምስጢር አወቀ – ደራሽ
እቴነሽ ዋስ ታገኛለች። ብሌን ምስጢሯን ለማጋለጥ ትገደዳለች። እቴነሽ የጀባ እናት መሆኗ ይጋለጣል።
ቪዲዮ
ስንዱ እና ሰለሞን ይጣላሉ – ደራሽ
ሰለሞን እና ስንዱ በደሊና ምክንያት ይጣላሉ። ምስጋና የተሰረቀ ፈተና መኖሩን ለመላኩ ያሳውቃል። ፖሊስ የመብራቱን መጥፋት ምክንያት ይመረምራል።
ቪዲዮ
ጋሽ ዝናው በፖሊስ ይያዛሉ – ደረሽ
ሰለሞን፣ የጋሽ ዝናውን ወንጀል ያጋልጣል። ምስጋና በፖሊስ ይያዛል።
ቪዲዮ
ጋሽ ዝናው፣ ምስጋና ወደቤት እንዲመለስ ያደርጋል – ደራሽ
መላኩ እና ገሊላ፣ ምስጋናን ባህላዊ መድሀኒት ያስሞክራሉ። ፖሊሶች፣ ጋሽ ዝናው እና ብሌንን እጅ ከፍንጅ ለመያዝ ይሞክራሉ። ጋሽ ዝናው፣ ደሊና ምስጋናን ወደቤት እንድታስመልሰው ያዛታል።