የሞቷ ምክንያት በግልፅ የማይታወቀውን የፀሎትን ማስታወሻ ሮቤል የተባለ ተማሪ ያገኛል። ማስታወሻውን ተመርኩዞ የሞቷን ምክንያት ለማጣራት በሚያደርገው ጥረት የብዙ ተማሪዎችን ድብቅ ታሪክ በመገንዘብ በአካል ሊያገኛት ከማይችል ሟች ጋር በፍቅር ይወድቃል።
Shiret
Out And About