Yerekik Menged
465
Drama
PG13
ዋና
ይመልከቱ
ያንብቡ
ይሳተፉ
ይበልጥ ይመልከቱ
የበሉ ብቻዋን እያለች ምጧ ይመጣል – የረቂቅ መንገድ
አስቴር ረቂቅ የአቶ ገዛህኝ ልጅ መሆኗ እንዳይጋለጥ ትፈልጋለች።
ዶክተር አቶ ገዛህኝን ሊገለው ይሞክራል – የረቂቅ መንገድ
ረቂቅ ዶክተርን ለማስፈታት የጂኤፍ ድርሻዋን ለአቶ ገዛህኝ ትሰጠዋለች።
የሮም ረቂቅን ይጠላታል – የረቂቅ መንገድ
የሮም ረቂቅ የአቶ ገዛህኝ ልጅ እንደሆነች ያውቃል። ብርቱካን ፖሊስ ጋር ትሄዳለች።
አስቴር የረቂቅን ወንድም ታግተዋለች – የረቂቅ መንገድ
አቶ ገዛህኝ ረቂቅን በግድ ድርሻዋን ለማስመለስ ይሞክራል። አስቴር የረቂቅን ወንድም ታግታለች።
ረቂቅ የጂኤፍ ድርሻዋን መስጠት አትፈልግም – የረቂቅ መንገድ
አቶ ገዛህኝ የአስቴርን ወንጀል ይደርስበታል። ረቂቅ ጂኤፍን የእራሷ ለማድረግ ትወስናለች።
ረቂቅ ከእስር ቤት ገብታለች – የረቂቅ መንገድ
መርከብ የረቂቅን የጂኤፍ ድርሻ መውሰድ ይፈልጋል። ረቂቅ እስርቤት ትገባለች።
አስቴር የረቂቅን ወንጀል ለመደበቅ ትሞክራለች – የረቂቅ መንገድ
ረቂቅ ወንጀሏን ለፖሊስ መንገር ትፈልጋለች።
ዮሀንስ መሞቱን ቤተሰቡ ይሰማል – የረቂቅ መንገድ
አቶ ገዛህኝ ዮሃንስ መሞቱን ሰዎች ይጠቁሙታል።
አስቴር ረቂቅን ትረዳታለች – የረቂቅ መንገድ
አባተ ዳግምን በፖሊስ ማስፈለግ አይፈልግም። አስቴር የረቂቅን ድርሻ የእራሷ ለማድረግ ትሞክራለች።
ኒና አስቴርን በቢላ ታስፈራራታለች – የረቂቅ መንገድ