Nafikot
465
Drama
13
ዋና
ቪዲዮዎች
መጣጥፍ
ኮማንደር ሰውነት ይታሰራል – ናፍቆት
የእማማ መረቅ ልጅ እነ አንዋርን ከቤት ታባርራቸዋለች። ደረጄ ኮማንደር ሰውነትን ያስረዋል።
ፓፍ እነ አንዋርን ለማጽናናት ይሞክራል – ናፍቆት
መርማሪ መኮንን፣ ወ/ሮ ሽታዬን ለፍትህ መቶም እንዳለባቸው ያምናል።
ፀሀይ፣ እማማ መረቅ ቤት ትገባለች – ናፍቆት
ቃልአብ እና ስመኘውን ፖሊስ ይደርስባቸዋል። እማማ መረቅ ቤት በስካር ረብሻ ይፈጠራል።
ገላ ቃላብን ፍለጋ መጀመሯን ልጆቿን ታሳውቃለች – ናፍቆት
ገላ ሙዚቃ አቁማ ጤናዋን መከታተል እንደሚገባት ዶክተሯ ያስረዳታል። ገላ ለልጆችዋ ቃላብን መርሳት እንዳልቻለች ትነግራቸዋለች። ቃላብ እናቱን ለፍቅር ብሎ ትቷት በምጣቱ ይሰቃያል፣ ከጓደኞቹ ጋር በሰላም መኖር ያቅተዋል።
ፀሀይ የግሩም እራት ግብዣ ላይ ትገኛለች – ናፍቆት