ባለሀብቶች ብቻ በተገኙበት የከተማው ደማቁ ሠርግ ላይ አንድ ማንነቱ ያልታወቀ ሰው ተገኝቷል ... አነጣጥሮ ተኮሰ ...!የደስታው ሙዚቃ ድብልቅልቁ በወጣ ጩኸት አና ለቅሶ ተተካ::