Gizat
465
Drama
PG13
ዋና
ሙሉ ክፍሎች
ያንብቡ
ይመልከቱ
ተሾመ እውነቱን ለአሮን ይነግረዋል - ግዛት
ሊዲያ የእራሷን እቅድ በሰመረ በኩል ታካሄዳለች – ግዛት
ቪዲዮ
ተሾመ ሀረግን እጅ ገፍጅ ይይዛታል – ግዛት
ሰመረ ሊዲያን ማመን ይጀምራል። ተሾመ ሀረግን ለመያዝ የሚያስፈልገውን መረጃ ያገኛል።
ቪዲዮ
ሰመረ እና ሊዲያ ለመጋባት ይወስናሉ – ግዛት
ሰመረ ሊዲያ እንድታገባው ይጠይቃታል። ተሾመ ሀረግን መመርመር አላቆመም።
ቪዲዮ
የአሮን ህይወት ለ1 ሚልዮን ዶላር – ግዛት
የአሮን አጋቾች ቤተሰቡን ለ1 ሚሊዮን ዶላር ይጠይቃል።
ቪዲዮ
"በማን ግዛት ማን ይገዛል" አዲሱ የአቦል ቲቪ ድራማ – ግዛት
በማን ቢዝነዝ ማን ይከብራል? በማን ወንጀል ማን ይታሻል? በማን ፍቅር ማን ያሴራል? በማን ሚስጥር ማን ይፀናል? በማን ግዛት ማን ይገዛል?