channel logo
Etsehiwot S1
channel logo

Etsehiwot

465TelenovelaPG13
Month of love BB
Month of love BB
የመረጥናቸው የአቦል ቲቪ ጥንዶች እንዴት እየሆኑ ነው?🤔❤️በሰርግና በፍቅረኛሞች ቀን የታጀበው ወር ቢጠናቀቅም፣ በአቦል ቲቪ ድራማዎች ውስጥ ያሉ የፍቅር ታሪኮች ግን እየረገቡ ሳይሆን ይበልጥ እየጋሉ መጥተዋል። ባለፈው ሳምንት የተመለከትናቸው ጥንዶች አሁን ምን ደረጃ ላይ ይገኛሉ? የወሩን ማጠቃለያ እነሆ፦
Etsehiwot S1
ተንኮል እና እውነት በዕፀህይወት ድራማ !ዕፀህይወት ድራማ የታሪክ እና የሃብት ፍላጎት በተንኮል ምህዋር !
valentines bb
በዚህ ወር እየተፋፋሙ ያሉ የአቦል ቲቪ የፍቅር ጓደኝነቶች❤️የፍቅረኛሞች ቀን ሲቃረብ፣ በምንወዳቸው የአቦል ድራማዎች ውስጥ ያሉ ጥንዶች በፍቅር እና በፈተና መሃል ሆነው ልባችንን ሰርቀውታል። በዚህ ወር በአቦል ቲቪ እየተፏፏሙ ያሉ የፍቅር ግንጁነቶችን እነሆ:-
Jan 2026 BB
ጥር ወር በአቦል ቲቪ፡- በዚህ ወር ቲቪያችንን ያናወጡ 4 ክስተቶች!የአቦል ቲቪ ድራማዎች በዚህ ወር የልብ ትርታን በሚጨምሩ ትዕይንቶች እና ባልተጠበቁ ሴራዎች ተሞልተው ሰንብተዋል። ከምስጢራዊ ፍጥጫዎች እስከ ደም አፋሳሽ ሽኩቻዎች፣ የጥር ወር አነጋጋሪ ክስተቶችን እነሆ፦
abol november article
የምትወዱት የአቦል ቲቪ ሾው ስለ ማንነታችሁ ምን ይላል?ሁላችንም የምንወደው የአቦል ቲቪ ድራማ ወይም ሾው አለን። ነገር ግን ምርጫችሁ ስለ ማንነታችሁ፣ ስለ ፍላጎታችሁ እና ስለ ባህሪያችሁ ምን ሊናገር እንደሚችል አስባችኋል? በአቦል ቲቪ ላይ የምትመርጧቸው ሾዎቻችን ስለ እናንተ ምን እንደሚገልጹ እየተመለከትን እንዝናና!