1
የአስራ ሰባት ዓመቷ ታታሪ ተማሪ ተዓምር የሀኪምነት ህልሟ በድንገተኛ ቀውስ ሲደናቀፍ ፣ በስደት ያፈራችው ንብረት በክህደት የተነጠቀባት ማህሌት በቀልን ስታሴር፣ በሚስጥር የተቆላለፉ ማንነቶችና የተሰወሩ እውነቶች ይገለጣሉ።