Abol Village Millionaire
466
Reality
PG13
ዋና
ይመልከቱ
በአቦል ሚሊየነር ምዕራፍ 1
ከተወዳዳሪዎች ጋር ቃለመጠይቅ – አቦል ሚሊየነር
አክሊሉ እና ብሌን ከተወዳዳሪዎች ጋር ስለውድድሩ ቃለ መጠይቅ ያደርጋሉ።
አቶ ሙሊጌታ ይሄን ዙር ይወድቃሉ – አቦል ሚሊየነር
ቢኒያም፣ አብይ እና አቶ ሙሊጌታ ይሄን ዙር ለማለፍ ይወዳደራሉ።
ተወዳዳሪዎች በቡድን ሆነው ይወዳደራሉ–አቦል ሚሊየነር
ተወዳዳሪዎች ከቤት መገንባት ውድድራቸው በኋላ ስለቤት መገንባት ያላቸው እውቀት በጥያቄ ይፈተናል።
የሶስተኛው ዙር ፍልሚያ – አቦል ሚሊየነር
ተወዳዳሪዎች ከሶስተኛው ዙር ለመሸጋገር ጥያቄዎችን ይመልሳሉ።
የመጨረሻዎቹ አራት ተወዳዳሪዎች – አቦል ሚሊየነር
ዘላለም፣ አልበርት፣ ቢኒያም እና አብይ ወደሚቀጥለው ዙር ያልፋሉ። ሜሮን እና አክሊሉ ከአራት ቀሪ ተወዳዳሪዎች ጋር ቆይታ ያደርጋሉ።
አብይ አንድ ሚሊየን ብር ያሸንፋል –አቦል ሚሊየነር