Gizat
465
Drama
PG13
ዋና
ሙሉ ክፍሎች
ያንብቡ
ይመልከቱ
የአጎቴ ምትኩ ዋና ፍላጎት ምንድን ነው?
የምትወዱት የአቦል ቲቪ ሾው ስለ ማንነታችሁ ምን ይላል?
ዜና
በዚህ ወር ከቲቪያችን አላስነሳ ያሉን 3 ነገሮችን!
የአቦል ቲቪ መዝናኛዎች በዚህ ወር ተመልካቾችን ከወንበራቸው እያስነሱ አይደለም! ከፍትህ ፍለጋና ከስልጣን ሽኩቻ እስከ አዝናኝ ጉብኝቶች ድረስ፣ ሦስት ቁልፍ ነገሮች በዚህ ወር የቴሌቪዥን ጊዜያችንን ተቆጣጥረውታል። የዚህን ወር የአቦል ቲቪ ትኩስ ክንውኖች እንቃኝ!
ዜና
የአቦል ቲቪ ቆፍጣኖችና እና ባለራዕዮች፡ መልካም ዓለም አቀፍ የወንዶች ቀን!
የዓለም አቀፍ የወንዶች ቀን በትናንትናው እለት ተከብሯል! ይህ ቀን ለወንዶች ስኬት፣ ታማኝነት እና ውስብስብ የሕይወት ትግል እውቅና የምንሰጥበት ነው።
ዜና
አዲስ አገዛዝ በግዛት፡ አሮን የቤተሰቡን ሕገወጥ ግዛት መምራት ሲጀምር!
የግዛት ድራማ ባለፉት ሳምንታት አስገራሚ የመሪነት ሽግግር ታይቶበታል። የቤተሰቡ የወንጀል ግዛት መሪነት ያልተጠበቀ ሰው እጅ ገብቷል፣ የሐረግ ልጅ አሮን!
ዜና
የግዛት የሥልጣን ፍልሚያ ቀጥሏል! የግዛት ገጸ-ባህሪያትን ምን ያህል ያውቃሉ? [ጌም]
የተፈሪን ቤተሰብ ህገወጥ ንግድ ለመምራት ትልቅ ፍልሚያ እየተካሄደ ነው። እናንተስ አሁን ላይ የገጸ-ባህሪያቱን ማንነት ምን ያህል ታውቃላችሁ? እነዚህን ጥያቄዎች በመመለስ እውቀትዎን ያስመስክሩ!
ዜና
በ2018 ለአቦል ቲቪ የኛ ምኞት
አቦል ቴሌቪዥን በአዲሱ አመት በተወዳጅ ተከታታይ ድራማዎች ላይ ያሉ አይረሴ ገፀባሕርያት።
ዜና
[አዲስ፡ ያንብቡ] ከግዛት ተዋናይ ታምራት በለጠ ጋር ቃለ መጠይቅ አደረግን!
በግዛት ድራማ ላይ የሰመረን ገጸ ባህሪ የሚጫወተው ተወዳጁ ተዋናይ ታምራት በለጠ ጋር ስለ ሰመረ ባህሪ ጥያቀ እና መልስ አድርገናል!
ዜና
[ጌም] ይህን የማድረግ ትልቅ እድል ያለው ማን ነው... ከግዛት ገጸ ባህሪያት ጋር
የግዛትን ገጸ ባህሪያት በደንብ የምታውቋቸው ይመስልዎታል? ጌሙን በመጫወት ያስመስክሩት!
ዜና
አዲስ ወር አዲስ ድራማ በአቦል ቲቪ!
አቦል በዚህ ወር አዲስ ድራማ ይዞ ስለሚመጣ ፈንዲሻ አዘጋጁ
ዜና
የተፈሪ የመጀመሪያ ልጅ ሰመረን ቀረብ ብለን እንመልከተው – ግዛት
ሰመረን የሚገልፀው ቋንቋ እልህኛ እና ስሜታዊ ነው።
ዜና
ሀረግ vs ሰመረ፡ በማን ግዛት ማን ይገዛል?
በወንጀል የተገነባውን ግዛት ማን ይመራዋል።
ዜና
በግዛት የመጀመሪያ 5 ክፍሎች የተጋለጡት አስገራሚ ምስጢሮች
የአቦል ቲቪ አዲሱ ልብ አንጠልጣይ ድራማ ግዛት አጀማመሩ አስገራሚ ነበር።
ዜና
“ግዛት” የተሰኘ ልብ አንጠልጣይ ቴሌኖቬላ በዲኤስቲቪ-አቦል ቴሌቪዥን ለተመልካቾች መቅረብ ሊጀምር ነው
ጋዜጣዊ መግለጫ