Etsehiwot
465
Telenovela
PG13
ዋና
ይመልከቱ
ያንብቡ
በዚህ ወር እየተፋፋሙ ያሉ የአቦል ቲቪ የፍቅር ጓደኝነቶች❤️
የፍቅረኛሞች ቀን ሲቃረብ፣ በምንወዳቸው የአቦል ድራማዎች ውስጥ ያሉ ጥንዶች በፍቅር እና በፈተና መሃል ሆነው ልባችንን ሰርቀውታል። በዚህ ወር በአቦል ቲቪ እየተፏፏሙ ያሉ የፍቅር ግንጁነቶችን እነሆ:-
ጥር ወር በአቦል ቲቪ፡- በዚህ ወር ቲቪያችንን ያናወጡ 4 ክስተቶች!
የአቦል ቲቪ ድራማዎች በዚህ ወር የልብ ትርታን በሚጨምሩ ትዕይንቶች እና ባልተጠበቁ ሴራዎች ተሞልተው ሰንብተዋል። ከምስጢራዊ ፍጥጫዎች እስከ ደም አፋሳሽ ሽኩቻዎች፣ የጥር ወር አነጋጋሪ ክስተቶችን እነሆ፦
የምትወዱት የአቦል ቲቪ ሾው ስለ ማንነታችሁ ምን ይላል?
ሁላችንም የምንወደው የአቦል ቲቪ ድራማ ወይም ሾው አለን። ነገር ግን ምርጫችሁ ስለ ማንነታችሁ፣ ስለ ፍላጎታችሁ እና ስለ ባህሪያችሁ ምን ሊናገር እንደሚችል አስባችኋል? በአቦል ቲቪ ላይ የምትመርጧቸው ሾዎቻችን ስለ እናንተ ምን እንደሚገልጹ እየተመለከትን እንዝናና!
በ2018 ለአቦል ቲቪ የኛ ምኞት
አቦል ቴሌቪዥን በአዲሱ አመት በተወዳጅ ተከታታይ ድራማዎች ላይ ያሉ አይረሴ ገፀባሕርያት።
ዕፀህይወት በጥይት ተመታች
ሰብለ ባዘጋጀችው ወጥመድ ዕፀህይወት በጥይት ተመታች።
የመረጥናቸው የአቦል ቲቪ ጥንዶች እንዴት እየሆኑ ነው?🤔❤️