አደይ ስራ ልትባረር ነው? – አደይ
ቪዲዮ
02 ኤፕሪል
ለራሄል አቤል እና አደይ ይደርሱላታል ግን ፖሊስ ጋር መሄድ አትፈልግም። አደይ ከቤት መውጣቷ ሲታወቅ ችግር ውስጥ ትገባለች፣ ከስራ ልትባረር እንደምትችል ግልጽ ይሆናል። ወ/ሮ ሮማን አቶ ግርማን ከርብቃ ጋር በማየታቸው ይናደዳሉ፣ አደይም ትረዳቸዋለች። ዝናሽ ምን ስታደርግ እንደቆየች አቶ ታደሰ ይሰማሉ።
ተጨማሪ ይመልከቱ
Up Next
አሮን እና ጎሳዬ ሀረግ እንድትፈታ ያደርጋሉ – ግዛት
10 ኦክቶበር
አሮን ሰርጉን ሊሰርዝ ነው – ግዛት
10 ኦክቶበር
ጠበቃ ሰውነት ይታገታል - ዕፀህይወት
10 ኦክቶበር
ሰብለ ጥፋቶቹኣን ለመደበቅ ትሞክራለችዕፀህይወት
10 ኦክቶበር
የታደሰና መምበረ ጉዳይ ጓደኛሞቹን ያጋጫል!
09 ኦክቶበር
ሎዛ እና አሌክስ በድብቅ ፍቅር ይጀምራሉ
09 ኦክቶበር