abol tv logo

ከውጪ ሲታይ የሚያምረው ቤተሰብ ብዙ ችግር ደብቋል – አደይ

ቪዲዮ26 ማርች

አደይ አባቷን በስልክ ታገኘዋለች፣ ዝናሽ ጠንቋዩ ጋር ትሄዳለች። ደግሱ ላይ የአቤል እና አደይ ይቀራረባሉ። ራሄል ከቤት ወጥታ ችግር ይገጥማታል።