Logo
Nafikot S3 Slim Billboard Desktop

የተመልካች ምርጫ – ናፍቆት

ዜና
08 ማርች 2022
ግምትዎን ያሳውቁን።

የናፍቆት ድራማ ምዕራፍ 3 ገጸ ባህሪዎችን ብዙ ውጣ ውረድ አሳይቷል እና የተመልካችን ልብ አንጠልጥሏል። በመጨረሻው የምዕራፍ 3 ክፍል ላይ ብዙ የሚመለሱ ጥያቄዎች አሉ፣ እርስዎ የእነዚህ ጥያቄዎችን መልስ መገመት ይችላሉ? መገመት የሚችሉ የሚመስለዎት ከሆነ ጥያቄዎችን በመመለስ ይሳተፉ!

Nafikot S3 Poll BG
ናፍቆት 1

ቃልአብ ስለገላ ሞት ከማን የሚሰማ ይመስለዎታል?

አንዋር52%
ሰናይት48%
Nafikot S3 Poll BG
ናፍቆት 2

ግሩም እና ፀሀይ ሊታረቁ ነው?

አዎ72%
አይ28%
Nafikot S3 Poll BG
ናፍቆት 3

የቤልሳቤል እና ግሩም ግንኙነት ወደ ፍቅር እየተቀየረ ነው?

አዎ67%
አይ33%
Nafikot S3 Poll BG
ናፍቆት 4

አንዋር ምን ይወስናል?

በገላ ደብዳቤ መሰረት ከግሩም ጋር ይታረቃል።63%
ግሩምን ላደረገው ነገር ይቅር አይለውም።37%
Nafikot S3 Poll BG
ናፍቆት 5

ደረጄ ኮማንደሩ ስለደበቀው ወንጀለኛ ያውቃል?

አዎ69%
አይ31%
Nafikot S3 Poll BG
ናፍቆት 6

ኮማንደሩ እዮብን ለምን እየረዳው ይመስለዎታል?

ወንጀሉን ለመፈጸም ስለረዳው60%
አግኝቶ ለማሰር 40%

የናፍቆት ድራማን የመጨረሻ ክፍል ማክሰኞ 2:30 በአቦል ቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 146 ይከታተሉ!