Logo
Nafikot S3 Slim Billboard Desktop

የናፍቆት ገጸ ባህሪዎችን ታሪክ ምን ያህል ያውቁታል?

ዜና
18 ኦክቶበር 2023
የገላ ቤተሰብ ታሪክ መጨረሻ ምን ይመልስ ይሆን?
Nafikot S3 SP Billboard

የገላ ቤተሰብ በተከለከለ ፍቅር ምክንያት አንድ መሆን አልቻለም። ቃልአብ ለፀሀይ ያለው ፍቅር ከእናቱ ጋር አጣልቶት ከቤት ወጥቶ ከጓደኞቹ ጋር መኖር ከጀመረ ብዙ ጊዜ አልፎታል። እናቱ ገላ ለልጇ ያላትን ናፍቆት ደብቃ ከሌሎች ልጆቿ ጋር እየኖረች ነው ነገር ግን ህክምና የሌለው በሽታ ሲይዛት እውነቱን ለመናገር ትገደዳለች። ይህ ፀሀይን ከሚያፈቅራት ልጇ ግሩም ጋር ያጣላታል እናም እሱ ከቤት ይጠፋል።

ገላ የልጆቿን አንድነት ማየት ስትፈልግ ልጆቿ ይበልጥ እየተበተኑ ይመጣሉ። ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ ቤተሰቡ አንድ ቤት ውስጥ ተገኝቷ፣ ይህ ማለት ታርቀው አብረው ይኖራሉ ማለት ይሆን? በመጨረሻው የናፍቆት ድራማ ክፍል ላይ ታሪኩን ይከታተሉት!

እርስዎ ስለ ገላ ቤተሰብ የሚያውቁትን ጥያቄዎችን በመመለስ እውቀትዎን ይፈትኑ!

Nafikot S3 Poll BG
nafikot poll 1

ቃልአብ ከቤት ጠፍቶ ከየትኛው ጓደኛው ጋር ነው የኖረው?

ስመኘው 100%
አንዋር0%
Nafikot S3 Poll BG
nafikot poll 2

ግሩም ከቤት ወጥቶ የጠፋው ለምንድን ነው?

ከፀሀይ ጋር ስለተጣላ0%
አንዋር ቃልአብን ወደቤት ለመመለስ ስለወሰነ0%
Nafikot S3 Poll BG
nafikot poll 3

ገላ ከሞተች በኋላ ቤቱን ከልጆቿ የቀማው ማን ነው?

ሰናይት0%
ግሩም0%
Nafikot S3 Poll BG
nafikot poll 4

የቃልአብ ጓደኛ ባዳድ አስገዳይ ማን ነበር?

ግሩም 0%
ናርዶስ0%
Nafikot S3 Poll BG
nafikot poll 5

ገላ ስንት ልጆች አልዋት?

60%
10%
Nafikot S3 Poll BG
nafikot poll 6

ሰናይት የገላን ልጆች ከቤት ስታባርራቸው የት ነው ያረፉት?

እማማ መረቅ ቤት0%
ፓፍ ቤት 0%

ናፍቆት ዘወትር ማክሰኞ ከምሽቱ 2:30 በአቦል ዱካ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳያመልጥዎ!