Logo
agarochu s2
channel logo

Agarochu

465RealityPG13

ከአጋሮቹ ጋር የሰርግ ቀንዎን ያቅዱ!

ዜና
11 ኦክቶበር 2023
አጋሮቹ የጥንዶች ውድድር ለሁለተኛ ምዕራፍ ወደ አቦል ቲቪ ይመለሳል።
agarochu s2 launch article

በዓለም ዙሪያ ያሉ ሰርጎች ሁሉ ከዋናው የሰርግ ስነ ስርአት ቀን በፊት የተለያዩ አስደናቂ ክስተቶች አሉዋቸው። እነዚህ ክስተቶች ሙሽራው እና ሙሽሪት እርስ በራስ በተለያየ መንገድ ይበልጥ እንዲተዋወቁ ይመሯቸዋል። በዚህ እውነተኛ ትዕይንት ላይ ጥንዶች የተለያዩ ውድድሮችን በማለፍ ወደር የሌለው የሰርግ ስነ ስርአት ለማሸነፍ ይወዳደራሉ። በመጀመርያው የአጋሮቹ ምዕራፍ አንድ ጥንድ የተለያዩ ውድድሮችን አሸንፈው ድል ያለ ሰርግ ዝግጅት አክብረዋል።

እርስዎ ሰርግዎን መደገስ ቢችሉ ምን አይነት ሰርግ ይደግሳሉ? እነዚህን ጥያቄዎች በመመለስ ያሳውቁን!

Abol TV Gebreye & Agarochu PollBack 3000 x 1200 (1)
agarochu s2 poll 1

ሰርጉ አዳራሽ ውስጥ ነው ወይስ መናፈሻ ውስጥ የሚካሄደው?

አዳራሽ33%
መናፈሻ67%
Abol TV Gebreye & Agarochu PollBack 3000 x 1200 (1)
agarochu s2 poll 2

የሚቀርበው ምግብ ምን አይነት ነው?

wedding 2
1100%
wedding 3
20%
Abol TV Gebreye & Agarochu PollBack 3000 x 1200 (1)
agarochu s2 poll 3

የሙሽሪት ልብስ ምን ይመስላል?

wedding 3
10%
wedding 1
2100%
Abol TV Gebreye & Agarochu PollBack 3000 x 1200 (1)
agarochu s2 poll 4

የሙሸራው ሱፍ ምን ይመስላል?

wedding 3
1100%
wedding 2
20%
Abol TV Gebreye & Agarochu PollBack 3000 x 1200 (1)
agarochu s2 poll 5

ሙዚቃው በዲጄ ነው ወይስ ባንድ የሚጫወተው?

ዲጄ 0%
ባንድ 100%
Abol TV Gebreye & Agarochu PollBack 3000 x 1200 (1)
agarochu s2 poll 6

አጋሮቹ ምዕራፍ 2 በምን ያህል ጉጉት እየተጠባበቁት ነው?

100% 🔥100%
50% 😄0%

#አጋሮቹ ምዕራፍ 2 አርብ ጥቅምት 2 2016 ከምሽቱ 1:30 በ #አቦልቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 ይጀምራል!