Logo
Gojwachin S3
channel logo

Gojwachin

466RealityPG13

ምርጫዎን ያሳውቁን፡ ጎጇችን የሰርግ ጨዋታ

ዜና
22 ሴፕቴምበር 2023
ስለ ሰርግዎ አልመው ያውቃሉ?
wedding game

ምን አይነት ቀሚስ፣ ምግብ እና ሙዚቃ እንደሚኖር አስበው ካወቁ እነዚህን ጥያቄዎች ይመልሱ! የአቦል ዱካ ተወዳጅ አቅርቦት ጎጇችን ሊጠናቀቅ ነው። የጎጇችንን የመጨረሻ ክፍል በማስመልከት እነዚህን ጥያቄዎች አዘጋጅተናል።

Abol Tv Gojwachin S3 POLL BACK
ቀሚስ

የሙሽሪት ቀሚስ ምን ይመስላል?

wedding 1
10%
wedding 2
20%
Abol Tv Gojwachin S3 POLL BACK
ሱፍ

የሙሽራው ሱፍ ምን ይመስላል?

wedding 3
10%
wedding 2
20%
Abol Tv Gojwachin S3 POLL BACK
ምግብ

ምን አይነት ምግብ ይቀርባል?

wedding 2
1100%
wedding 3
20%
Abol Tv Gojwachin S3 POLL BACK
ሙዚቃ

ሙዚቃውን ማን ነው የሚጫወተው?

wedding 1
10%
wedding 3
2100%
Abol Tv Gojwachin S3 POLL BACK
ቦታ

የዝግጅቱ ቦታ ምን ይመስላል?

wedding 3
114%
wedding 2
286%

ዋው አሪፍ የሰርግ ዝግጅት አዘጋጅተዋል። ሰርግዎን ሲያዘጋጁ በጎጇችን ላይ እንደቀረቡት ምርጥ የሰርግ ዝግጅቶች እንዲሆን እንመኝልዎታለን። የመጨረሻውን የጎጇችን ክፍል አርብ ከምሽቱ 1:30 በአቦል ዱካ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 466 እንዳያመልጥዎ!