Out And About
465
Travel
PG13
ዋና
ያንብቡ
ከአቦል አዲሱ አቅርቦት አስኳላ ዳይሬክተር እና ተዋንያኖች ጋር ጥያቄና መልስ አድርገናል – አስኳላ
ቪዲዮ
16 ኤፕሪል
ከአቦል ቲቪ አዲሱ አቅርቦት አስኳላ ሲትኮም ተዋንያን እና ዳይሬክተር ጋር ጥያቄና መልስ አድርገናል። ተዋንያኖቹ ይህን ሲትኮም ለመስራት እራሳቸውን እንዴት እንዳዘጋጁ እና ምን አይነት ገጸ በሃሪያቶችን እንደሚጫወቱ እንሰማለን። ዳይሬክተሩም ለቀረጻ ምን አይነት ዝግጅት እንዳደረጉና በቀረጻም ወቅት ምን ምን ገጠመኝ እንዳሳለፉ ያጫውቱናል ።
ተጨማሪ ይመልከቱ
Up Next
ብዙ አዝናኝ ጉዞዎች ተካፍለናል፣ አሁንም ገና ብዙ እናያለን! Out and About
13 ማርች
ከፈገግታ ጀርባ ብዙ ምስጢር አለ። በሚስጥር አዲስ ልብ አንጠልጣይ ድራማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን! በሚስጥር
13 ማርች
መኮንን የፓይለት ፈተናውን አልፏል፣ አቤል በዜናው ደስተኛ አይመስልም – ፓይለቶቹ
13 ማርች
በኩሪፍቱ ዋተር ፓርክ የነበረን አዝናኝ ጊዜ! Out And About
13 ማርች
የሄዋንና የአሸናፊ ጭቅጭቅ - ዕፀህይወት
12 ማርች
ተሾመ ሽጉጥ ይዞ ወደ ሀረግ ቤት ይሄዳል – ግዛት
11 ማርች