Nafikot
465
Musical
PG13
Main
ይመልከቱ
ፎቶ
ፀሀይ ግሩምን ትናፍቀዋለች – ናፍቆት
ቪዲዮ
11 ጃንዩወሪ
ልሳን ከእማማ ወረቅ ጋር ጠላ ታዘጋጃለች። ግሩም አልበሙን ለመልቀቅ ሲዘጋጅ ፀሀይን መርሳት ባለመቻሉ ይጨነቃል።
ለመመልከት ይመዝገቡ
Up Next
ስመኘው መርጧል – ናፍቆት
14 ዲሴምበር
የህሊና ትግል – ናፍቆት
18 ኖቬምበር
ሰናይት የአንዋርን አልበም ሰርቃዋለች – ናፍቆት
02 ኖቬምበር
ከናፍቆት ተዋናዮች እና ዳይሬክተር ጋር ቃለመጠይቅ – ናፍቆት
25 ኦክቶበር
ገላ እና አዳነ ይታረቃሉ – ናፍቆት
21 ኦክቶበር
የቃልአብ አዲስ ምዕራፍ – ናፍቆት
11 ኦገስት
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
ደረጄ ግሩምን መፍታት ይፈልጋል – ናፍቆት
ኮማንደሩ ግሩምን ይመረምረዋል። ደረጄ ከግሩም ጓደኛ የሰማውን ምስክር አምኖበታል። ደረጄ ኮማንደሩ ግሩምን እንዲፈታው ይፈልጋል።
ቪዲዮ
ግሩም እና ፀሀይ ይገናኛሉ – ናፍቆት
ግሩም እና ፀሀይ አብረው ያድራሉ። እነ አንዋር ለፀሀይ ይጨነቃሉ። አንዋር ፀሀይ እና ግሩም አብረው መሆናቸውን አልተቀበለውም።
ቪዲዮ
እናት ምንድን ናት – አጋሮቹ
ቀሪ ተወዳዳሪዎች ውንዲት እናትን ለመርዳት ይነሳሳሉ። ስለእናት ማንነት ጥንዶች ይጠየቃሉ።
ቪዲዮ
ጋሽ ዝናው፣ ምስጋና ወደቤት እንዲመለስ ያደርጋል – ደራሽ
መላኩ እና ገሊላ፣ ምስጋናን ባህላዊ መድሀኒት ያስሞክራሉ። ፖሊሶች፣ ጋሽ ዝናው እና ብሌንን እጅ ከፍንጅ ለመያዝ ይሞክራሉ። ጋሽ ዝናው፣ ደሊና ምስጋናን ወደቤት እንድታስመልሰው ያዛታል።