Logo
Nafikot S2

የህሊና ትግል – ናፍቆት

ቪዲዮ
18 ኖቬምበር

ገላ ፀሀይን ከግሩም ጋር ስለአላት ግንኙነት ትጠይቃታለች። መኮንን የሚስቱን ገዳይ ባለማወቁ ይጸጸታል። ቃልአብ እና ስመኘው የባዳድ ገዳይ ለማግኘት ፍለጋቸውን ይቀጥላሉ።