Logo
Nafikot S2
ፀሀይ፣ እማማ መረቅ ቤት ትገባለች – ናፍቆት Image : 311
ስመኘው መርጧል – ናፍቆት Image : 117
ስመኘው መርጧል – ናፍቆትስመኘው ባዳድን ለመበቀል ናርዶስ እስከምትወልድ መጠበቅ ይጀምራል። ፓፍ ከእማማ መረቅ ቤት ይባረራል።
የህሊና ትግል – ናፍቆት Image : 106
የህሊና ትግል – ናፍቆትገላ ፀሀይን ከግሩም ጋር ስለአላት ግንኙነት ትጠይቃታለች። መኮንን የሚስቱን ገዳይ ባለማወቁ ይጸጸታል። ቃልአብ እና ስመኘው የባዳድ ገዳይ ለማግኘት ፍለጋቸውን ይቀጥላሉ።
ሰናይት የአንዋርን አልበም ሰርቃዋለች – ናፍቆት Image : 98
ሰናይት የአንዋርን አልበም ሰርቃዋለች – ናፍቆትአንዋር ስለአልበሙ ሰናይትን ይጠይቃታል። ቃልአብ ማን ባዳድ ላይ እንደተኮሰበት ሊደርስበት ነው።
ገላ እና አዳነ ይታረቃሉ – ናፍቆት Image : 92
ገላ እና አዳነ ይታረቃሉ – ናፍቆትዮሃንስ እውነቱን ለገላ ይነግራታል። ቃልአብ ስመኘውን ይጠረጥረዋል።
ላሊበላ – ናፍቆት Image : 83
ላሊበላ – ናፍቆትበናፍቆት ሙዚቃዊ ድራማ ምዕራፍ 1 ክፍል 7 ላይ የገላ እንግዳ ከጸሀይ እና ልሳን ጋር ያቀረበችው ላሊበላ የተሰኘው ዘፈን።
ላሊበላ ፍለጋ – ናፍቆት Image : 82
ላሊበላ ፍለጋ – ናፍቆትበናፍቆት ሙዚቃዊ ድራማ ምዕራፍ 1 ክፍል 7 ላይ የገላ እንግዳ ያቀረበችው ላሊበላ ፍለጋ የተሰኘው ዘፈን።
ባቲ – ናፍቆት Image : 81
ባቲ – ናፍቆትበናፍቆት ሙዚቃዊ ድራማ ምዕራፍ 1 ክፍል 1 ገላ ያቀረበችው ባቲ የተሰኘው ዘፈን።
ገላ – ናፍቆት Image : 80
ገላ – ናፍቆትበናፍቆት ሙዚቃዊ ድራማ ምዕራፍ 1 ክፍል 1 ገላ ያቀረበችው ገላ የተሰኘው ዘፈን።
ፀሀይ፣ እማማ መረቅ ቤት ትገባለች – ናፍቆት