Logo
Nafikot Slim Billboard Desktop 1600x160

ናፍቆት ድራማ ማስታወቂያ – የአቦል ቲቪ አዲስ ተከታታይ ድራማ

ቪዲዮ
11 ማርች

ገላ፣ ግበዝ ዘፋኝ ብትሆንም በልጅነቷ ነው ልጅዋ አብቃልን የወለደችው። አብቃል ያደገው አባቱን ሳያቅ ነው፤ ግን ከእናቱ ጋር የሚጋራው የዘፈን ፍቅር እና ችሎታ ጠንካራ ግንኙነት ሰቷቸዋል። በልጅነቱ አብቃል እናቱን እህት እና ወንድም እንድትሰጠው ይጨቀጭቃታል። ስለዚህም ገላ እንደነሱ የመዝፈን ፍቅር ያላቸው ሁለት ሴት እና ወንድ ልጆችን ከጉዲፈቻ ወስዳ አብራ ማሳደግ ትጀምራለች። አብቃል በደስታ ያድጋል፣ ግን ቀስ በቀስ ከአንድዋ እህቱ ጋር በፍቅር ይወድቃሉ። ይህንን ግን እናቱ፣ ወንድሞችዉ እና እህቱ ይቃወሙታል።