አንድ ዮሴፍ(ጆሲ) የተባለ ወጣት ባላሰበው መንገድ ከሚመቸው እና ከለመደው የተቀናጣ የከተማ ህይወት በአሳዳጊዎቹ ውሳኔ ወጥቶ ወደ ትንሽዋ የገጠር መንደር የጋሽ መልካሙ ቤት እንዲኖር ይገደዳል። ከ28 ዓመት የልደት ቀኑ ጀምሮ ካደገበት የከተማ አኗኗር እና ባህል ተቃራኒ የሆነውን የገጠር ህይወት መኖር ይጀምራል።